Ayat Real Estate Share Price
860,000Br

51.38% ከፍተኛ የአክሲዮን ትርፍ ተመዘገበ

➨ በ2014 በጀት አመት 44% ትርፍ ያከፋፈለው አያት አ.ማ በ2015 በጀት አመት 1.3 ቢልዮን ብር በማትረፍ 51.38% ትርፍ ለባለአክሲዮኖቹ አከፋፈለ፡፡

➨ የ1,000,000 ብር የአክሲዮን ባለድርሻዎች የ513,000 ብር የትርፍ ተከፋይ ሆነዋል።

➨ አሁንም ለአዳዲስ አባላት ውስን መጠን ያለው አክሲዮን ሽያጭ ተጀምሯል፡፡

➨ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር ሲሆን ከ100,000 ብር ጀምሮ መቀላቀል ይቻላል።

➨ መግዛት የሚቻለው ትንሹ የአክሲዮን መጠን 2,500 አክስዮኖች ወይም የ250,000 ብር

➨ ቅድመ ክፍያ 40% ሲሆን ቀሪው 60% በ3 አመት በየአመቱ 20% የሚከፈል ይሆናል።

➨ ከዚህ ቀደም 10% የነበረው የአገልግሎት ክፍያ ወደ 5% ቀንሷል፡፡

➨ አክሲዮኑን ከገዙበት የመጀመሪያው ወር ጀምሮ የትርፍ ተካፋይ ይሆናሉ፡፡

➨ በአንድ አክሲዮን የ8 ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ

📌  የሪል-እስቴት ልማት

📌  ሆቴል እና ቱሪዝም

📌  የማርብል ማምረቻ ኢንዱስትሪ

📌  የጠጠር ማምረቻ ኢንዱስትሪ

📌  የብሎኬት ማምረቻ ኢንዱስትሪ

📌  የእንጨትና ብረታብረት ማምረቻ

📌  የትምህርት ኢንቨስትመንት እና

📌  ሌሎች ፋይናንሽያል ኢንቨስትመንት

➨ አሁኑኑ የሪል-እስቴት ዘርፉን የሚመራውን የአያትን አክሲዮን በመግዛት ዳጎስ ያለ የአክሲዮን ትርፍ ያግኙ፡፡

➨ ትርፋማውን የአያት አክሲዮን ለራስዎ፣ ለህፃናትና ታዳጊ ልጆችዎ፣ ለቤተሰብዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ

ያበርክቱ፡፡ ለበለጠ መረጃ                     ☎️  09 12 22 72 44                            09 40 222 444

Address

  • Address: Ayat, Road 2, Ayat zone 2, Bole, Addis Ababa, 5648, Ethiopia
  • City: Addis Ababa
  • Zip/Postal Code: 2506
  • Country: Ethiopia

Details

  • Property Type: House for sale

Overview